• Call Us+251 9076 12222
  • Login

NOTICE


ጥብቅ ማሳሰቢያ
????ውድ የግሪን  አካዳሚ ወላጆች የ4ኛ ሩብ አመት ክፍያ ያልከፈላችሁ ክፍያ እንድታጠናቁ እያሳሰብን፣  ክፍያ የማያጠናቅቁ ተማሪዎች  ከሰኞ ጀምሮ ከክፍል የምናስወጣ መሆኑን እየገለጽን በተጫማሪም የሪፖርት ካርድ እንደማይሰጣቸው በጥብቅ እናሳስባለን ።  ለሚወሰደው እርምጃ ት/ቤቱ ኀላፊነቱን እንደማወስድ እናሳውቃለን!!!