• Call Us+251 9076 12222
  • Login

Notice


ውድ የ 8ኛ እና 6ኛ የግሪን ዩዝ አካዳሚ ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ አርብ ድረስ በእረፍት ጊዜያት የሚሰሩ ፈተናዎች ከ 10 ሰአት እስከ ማታ 2 ሰአት ድረስ በትምህርት ቤታችን ሲስተም ላይ ይለቀቃል ስለዚህ ተማሪዎች በዚህ ሰአት በመግባት እንድሰሩ፡፡