ጥብቅ ማሳሰቢያ ????ውድ የግሪን አካዳሚ ወላጆች የ4ኛ ሩብ አመት ክፍያ ያልከፈላችሁ ክፍያ እንድታጠናቁ እያሳሰብን፣ ክፍያ የማያጠናቅቁ ተማሪዎች ከሰኞ ጀምሮ ከክፍል የምናስወጣ መሆኑን እየገለጽን በተጫማሪም የሪፖርት ካርድ እንደማይሰጣቸው በጥብቅ እናሳስባለን ። ለሚወሰደው እርምጃ ት/ቤቱ ኀላፊነቱን እንደማወስድ እናሳውቃለን!!!