• Call Us+251 9076 12222
  • Login

News


ውድ የግሪን ዩዝ አካዳሚ ወላጆች የሦስተኛ ሩብ ዓመት የትምሀርት ቤት ክፍያ ከ 20/05/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስክ 05/06/2018 ዓ.ም ድረስ ስለሆነ ክፍያ በመክፈል በፋይናንስ እና አስተዳደር ቢሮ በመገኘት እንድታወራርዱ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ